1
መጽሐፈ መዝሙር 71:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! ተስፋዬን በአንተ ላይ አደርጋለሁ፤ ከልጅነቴ ጀምሮ መታመኛዬ አንተ ነህ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 71:5
2
መጽሐፈ መዝሙር 71:3
በምሄድበት ቦታ ሁልጊዜ አንተ ኀያል አምባዬ ሁን፤ አንተ ኀያል አምባዬና ምሽጌ ስለ ሆንክ በትእዛዝህ አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 71:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 71:14
እኔ ግን ዘወትር አንተን ተስፋ አደርጋለሁ፤ በበለጠም መላልሼ አመሰግንሃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 71:14
4
መጽሐፈ መዝሙር 71:1
እግዚአብሔር ሆይ! እንድትጠብቀኝ ወደ አንተ ስለ መጣሁ ኀፍረት እንዲደርስብኝ አታድርግ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 71:1
5
መጽሐፈ መዝሙር 71:8
አንደበቴ በአንተ ምስጋና የተሞላ ነው፤ ስለ ክብርህም ቀኑን ሙሉ እናገራለሁ። ድምፄንም ከፍ አድርጌ ለአንተ ምስጋና አቀርባለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 71:8
6
መጽሐፈ መዝሙር 71:15
ምንም እንኳ ማስተዋል ቢያዳግተኝ፥ አንደበቴ ስለ ትክክለኛ ፍርድህና ስለ አዳኝነትህ ቀኑን ሙሉ ይናገራል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 71:15
Home
Bible
Plans
Videos