1
መጽሐፈ መዝሙር 75:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በአንዱ ላይ የሚፈርድ፥ ሌላውን ነጻ የሚያወጣ፥ ትክክለኛ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 75:7
2
መጽሐፈ መዝሙር 75:1
አምላክ ሆይ፥ እናመሰግንሃለን፤ አንተ ወደ እኛ ስለ ቀረብክ ለስምህ ምስጋና እናቀርባለን፤ ስላደረግኸው ድንቅ ሥራ እንናገራለን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 75:1
Home
Bible
Plans
Videos