1
መጽሐፈ መዝሙር 58:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በዚያን ጊዜ ሰዎች “ጻድቃን የመልካም ሥራቸውን ዋጋ አገኙ፤ በዓለም ላይ የሚፈርድ አምላክ በእርግጥ አለ” ይላሉ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 58:11
2
መጽሐፈ መዝሙር 58:3
ክፉዎች ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ በድለዋል፥ ሐሰትንም ተናግረዋል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 58:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 58:1-2
እናንተ ገዢዎች! በትክክል ትናገራላችሁን? በሰዎችስ መካከል ያለ አድልዎ ትፈርዳላችሁን? አይደለም! በልባችሁ ክፉ ነገርን ታቅዳላችሁ፤ በምድር ላይ የምትፈጽሙትም ሁሉ የዐመፅ ሥራ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 58:1-2
Home
Bible
Plans
Videos