1
መጽሐፈ መዝሙር 55:22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ችግርህን ሁሉ ለእግዚአብሔር አቅርብ፤ እርሱም በእንክብካቤ ይጠብቅሃል፤ እግዚአብሔር ደጋግ ሰዎችን ከቶ ለችግር አሳልፎ አይሰጣቸውም።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 55:22
2
መጽሐፈ መዝሙር 55:17
ዘወትር ጠዋት፥ እኩለ ቀንና ማታ፥ ችግሬንና ሐዘኔን ለእርሱ አስታውቃለሁ፤ እርሱም ድምፄን ይሰማል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 55:17
3
መጽሐፈ መዝሙር 55:23
አምላክ ሆይ! አንተ ግን ክፉዎችን ወደ ጥልቅ ጒድጓድ ትጥላቸዋለህ፤ እነዚያ ነፍሰ ገዳዮችና ከዳተኞች ግማሽ ዕድሜአቸውን እንኳ አይኖሩም፤ እኔ ግን በአንተ እተማመናለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 55:23
4
መጽሐፈ መዝሙር 55:16
እኔ ግን ወደ አምላኬ ወደ እግዚአብሔር እጣራለሁ፤ እርሱም ያድነኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 55:16
5
መጽሐፈ መዝሙር 55:18
እጅግ ከበዙ ጠላቶቼ ጋር ከማደርገው ጦርነት በሰላም ይመልሰኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 55:18
6
መጽሐፈ መዝሙር 55:1
አምላክ ሆይ! ጸሎቴን ስማ፤ ልመናዬንም ቸል አትበል!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 55:1
Home
Bible
Plans
Videos