1
መጽሐፈ መዝሙር 54:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ነገር ግን አምላክ ረዳቴ ነው፤ ጌታም የሕይወቴ ደጋፊ ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 54:4
2
መጽሐፈ መዝሙር 54:7
ከችግሬ ሁሉ አድነኸኛል፤ የጠላቶቼንም ውድቀት አየሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 54:7
3
መጽሐፈ መዝሙር 54:6
መሥዋዕትህን በፍላጎቴ አቀርብልሃለሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ፥ ተገቢ ስለ ሆነ ለስምህ ምስጋና አቀርባለሁ
Explore መጽሐፈ መዝሙር 54:6
4
መጽሐፈ መዝሙር 54:2
አምላክ ሆይ! ጸሎቴን ስማ! ቃሌንም አድምጥ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 54:2
Home
Bible
Plans
Videos