1
መጽሐፈ መዝሙር 50:14-15
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የምስጋና መሥዋዕት ለእግዚአብሔር አቅርብ፤ ስእለትህንም ለልዑል ስጥ። መከራ በሚደርስብህ ጊዜ ጥራኝ፤ እኔም አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።”
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 50:14-15
2
መጽሐፈ መዝሙር 50:10-11
በዱር ያሉ አራዊትና በሺህ የሚቈጠሩ ተራራዎች ላይ የሚሰማሩት የእንስሶች መንጋዎች የእኔ ናቸው። የተራራ ወፎችን ሁሉ ዐውቃቸዋለሁ በመስክ የሚገኙ እንስሶች ሁሉ የእኔ ናቸው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 50:10-11
Home
Bible
Plans
Videos