YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መዝሙር 50:10-11

መጽሐፈ መዝሙር 50:10-11 አማ05

በዱር ያሉ አራዊትና በሺህ የሚቈጠሩ ተራራዎች ላይ የሚሰማሩት የእንስሶች መንጋዎች የእኔ ናቸው። የተራራ ወፎችን ሁሉ ዐውቃቸዋለሁ በመስክ የሚገኙ እንስሶች ሁሉ የእኔ ናቸው።

Related Videos