1
መጽሐፈ መዝሙር 49:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ያለ ማስተዋል ሀብት ያካበተ ሰው እንደ እንስሳ መሞቱ አይቀርም።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 49:20
2
መጽሐፈ መዝሙር 49:15
እግዚአብሔር ግን ሕይወቴን በመታደግ ከሲኦል ኀይልም አውጥቶ ወደ እርሱ ይወስደኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 49:15
3
መጽሐፈ መዝሙር 49:16-17
ሰው ሀብታም ሲሆን፥ የቤቱም ብልጽግና እየበዛ ሲሄድ አትፍራው፤ በሚሞትበት ጊዜ ምንም ነገር አይወስድም፤ ሀብቱም ከእርሱ ጋር ወደ መቃብር አይወርድም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 49:16-17
Home
Bible
Plans
Videos