1
መጽሐፈ መዝሙር 48:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የምትነግሩአቸውም “እግዚአብሔር እንዲህ ነው፤ አምላካችን ዘለዓለማዊ ነው፤ ወደፊትም ለዘለዓለም ይመራናል” ብላችሁ ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 48:14
2
መጽሐፈ መዝሙር 48:1
እግዚአብሔር ታላቅ ስለ ሆነ በአምላካችን ከተማ፤ በተቀደሰ ተራራው ላይ ከፍ ያለ ምስጋና ሊቀርብለት ይገባዋል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 48:1
3
መጽሐፈ መዝሙር 48:10
አምላክ ሆይ! ምስጋናህ እስከ ዓለም ዳርቻ እንደ ደረሰ ስምህም እንደዚሁ ገናና ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 48:10
Home
Bible
Plans
Videos