1
መጽሐፈ መዝሙር 5:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ጻድቃንን ትባርካለህ፤ በቸርነትህም እንደ ጋሻ መከላከያ ትሆንላቸዋለህ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 5:12
2
መጽሐፈ መዝሙር 5:3
እግዚአብሔር ሆይ! ልመናዬን ወደ አንተ አቅርቤ መልስህን ስጠብቅ በየማለዳው ጸሎቴን ስማ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 5:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 5:11
በአንተ ከለላ ሥር ያሉ ሁሉ ይደሰቱ፤ ለዘለዓለምም እልል ይበሉ የአንተን ስም የሚወዱትን ሁሉ በደስታም እንዲፈነድቁ ከልላቸው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 5:11
4
መጽሐፈ መዝሙር 5:8
እግዚአብሔር ሆይ! የሚጠባበቁኝ ጠላቶቼ ብዙዎች ናቸው! ስለዚህ ፈቃድህን እንዳደርግ ምራኝ፤ መንገድህንም በፊቴ አቅናልኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 5:8
5
መጽሐፈ መዝሙር 5:2
ንጉሤና አምላኬ ሆይ! ወደ አንተ ስለምጸልይ ለእርዳታ የምጮኸውን ጩኸት አድምጥ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 5:2
Home
Bible
Plans
Videos