1
መጽሐፈ መዝሙር 6:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ልመናዬን ያዳምጣል፤ እግዚአብሔር ለጸሎቴ መልስ ይሰጣል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 6:9
2
መጽሐፈ መዝሙር 6:2
እግዚአብሔር ሆይ! ደካማ ስለ ሆንኩ ምሕረት አድርግልኝ፤ ጌታ ሆይ! ደካማ ሰውነቴ እየተሠቃየ ስለ ሆነ፥ እባክህ ፈውሰኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 6:2
3
መጽሐፈ መዝሙር 6:8
እግዚአብሔር የለቅሶዬን ጩኸት ሰምቶአል፤ ስለዚህ እናንተ ክፉ አድራጊዎች ከእኔ ወዲያ ራቁ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 6:8
4
መጽሐፈ መዝሙር 6:4
እግዚአብሔር ሆይ! ተመልሰህ ታደገኝ፤ የዘለዓለም ፍቅርህን በማሳየት አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 6:4
Home
Bible
Plans
Videos