1
መጽሐፈ መዝሙር 4:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ሆይ! በሰላም እንድኖር የምታደርገኝ አንተ ብቻ ስለ ሆንክ እኔ በምተኛበት ጊዜ፥ በሰላም አንቀላፋለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 4:8
2
መጽሐፈ መዝሙር 4:4
ምንም ያኽል ብትበሳጩ ኃጢአት አትሥሩ፤ በምትተኙበት ስፍራ በጸጥታ ልባችሁን መርምሩ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 4:4
3
መጽሐፈ መዝሙር 4:1
አንተ የእውነት አምላክ ነህ፤ እባክህን ለጸሎቴ መልስ ስጠኝ! እኔ በጣም በጭንቀት ላይ ነበርኩ አንተ ግን ነጻ አወጣኸኝ፤ አሁንም ራራልኝና ጸሎቴን ስማ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 4:1
Home
Bible
Plans
Videos