1
መጽሐፈ መዝሙር 10:17-18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ የምስኪኖችን ጸሎት ትሰማለህ፤ ልመናቸውንም አድምጠህ ታበረታታቸዋለህ። በምድር ላይ ያለ ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ሌሎችን ለማስፈራራት እንዳይችል፥ አንተ ለወላጅ አልባና ለተጨቈኑ ሰዎች ትከላከላለህ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 10:17-18
2
መጽሐፈ መዝሙር 10:14
አምላክ ሆይ! አንተ ግን ችግርንና ጭንቀትን አይተህ ልታስወግዳቸው መፍትሔ ታዘጋጃለህ፤ ችግረኛ ራሱን ለአንተ ይሰጣል፤ አንተም የሙት ልጆችን ትረዳለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 10:14
3
መጽሐፈ መዝሙር 10:1
እግዚአብሔር ሆይ! ስለምን እንደዚህ ርቀህ ትቆማለህ? በችግር ጊዜስ ስለምን ትሰወራለህ?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 10:1
4
መጽሐፈ መዝሙር 10:12
እግዚአብሔር ሆይ፥ ተነሥ! አምላክ ሆይ፥ ኀያል ክንድህን አንሣ! የተጨቈኑትንም ችላ አትበላቸው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 10:12
Home
Bible
Plans
Videos