1
መጽሐፈ መዝሙር 9:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አምላክ ሆይ! በአንተ የሚተማመኑትን ሁሉ ስለማትተዋቸው ስምህን የሚያውቁ ሁሉ ይተማመኑብሃል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 9:10
2
መጽሐፈ መዝሙር 9:1
አምላክ ሆይ! በሙሉ ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ ያደረግኸውንም ድንቅ ነገር ሁሉ እናገራለሁ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 9:1
3
መጽሐፈ መዝሙር 9:9
እግዚአብሔር ለተጨቈኑት መጠጊያ ነው፤ በመከራ ጊዜም መከላከያ አምባ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 9:9
4
መጽሐፈ መዝሙር 9:2
በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሴትም አደርጋለሁ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ለስምህ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 9:2
5
መጽሐፈ መዝሙር 9:8
ዓለምን በፍትሕ ያስተዳድራል፤ ሕዝቦችንም በትክክል ይዳኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 9:8
Home
Bible
Plans
Videos