መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ነሀሴ)ናሙና

Let's Read the Bible Together (August)

ቀን {{ቀን}} ከ31

ቀን 1ቀን 3

ስለዚህ እቅድ

Let's Read the Bible Together (August)

ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 8: ይህ ዕቅድ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአንድ ላይ እንዲያሳልፋ ይመራቸዋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል - በቀን ከ20 ደቂቃዎች ያላነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን እና የአዲስ ኪዳንን ምዕራፉች ከተለያዩ የመዝሙረ ዳዊት ክፍሎች ጋር ተካቷል:: ክፍል 8 አንደኛ እና ሁለተኛ ዜና መዋዕል፣ አንደኛ እና ሁለተኛ ተሰሎንቄ እና የእዝራ መፅሐፍትን አካቶ ይዟል::

More

We would like to thank Life.Church for providing this plan. For more information, please visit: www.life.church