መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ጥር)

31 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል አንድ :ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 1 የ ሉቃስ ሀዋርያት ስራ ዳንኤል እና ዘፍጥረት መፅሀፍትን አካቶ ይዙዋል::
ይህን እቅድ ስላዘጋጁልን ላይፍ.ቸርችን ማመስገን እንወዳለን ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህን ድህረ ገጽ ይጎብኙ: www.life.church
ስለ አሳታሚው