መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ሰኔ)
30 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 6: ይህ ዕቅድ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአንድ ላይ እንዲያሳልፋ ይመራቸዋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል - በቀን ከ20 ደቂቃዎች ያላነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን እና የአዲስ ኪዳንን ምዕራፉች ከተለያዩ የመዝሙረ ዳዊት ክፍሎች ጋር ተካቷል። ክፍል 6 የ ኤፌሶን፣ ፊልጵስዩስ ፣ቈላስይስ ፣ዮናስ ፣መሳፍንት፣ ሩት እና 1ኛ ሳሙኤል መፅሀፍትን አካቶ ይዟል::
ይህን እቅድ ስላዘጋጁልን ላይፍ.ቸርችን ማመስገን እንወዳለን ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህን ድህረ ገጽ ይጎብኙ: www.life.church
ስለ አሳታሚው