ሐኪ ቅደም ተከተላዊናሙና

ስለዚህ እቅድ

የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት በቅደም ተከተላዊ አቀማመጣቸው ምን እንደሚመስሉ አስበውት ያውቃሉ? ወንጌልስ ለምን ተመሳሳይ ሁነቶችን በተለያየ ቃላትና አቀራረብ እንደሚተርካቸው ጠይቀው ያውቃሉ? እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቀው ከሆነ ይህ የንባብ እቅድ ለእርሶ መልስ ይሆናል። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ታሪኮችን ትክክለኛ ቅደም ተከተላቸውን ለማወቅ አዳጋች ቢሆንም በዚህ እቅድ ውስጥ ቅደም ተከተላዊ ሂደታቸውን በተሻለ ደረጃ ለማሳየት የተሞከረ ሲሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ ታሪክ ላይ ደግሞ የተሻለ ግንዛቤ እደሚኖሮት ተስፋ እናደርጋለን።.
More
ይህንን እቅድ ያቀረቡልንን "ስኮቭድ ፒንግስት"ን እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ: www.skövdepingst.se