የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

የመጀመሪያው መልእክት ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች መግቢያ

ምሁራን ይህ ጳውሎስ የጻፈው የመጀመሪያው መልእክት እንደሆነ ያምናሉ። ይህንንም የጻፈው በ 51 ዓ.ም አካባቢ በተሰሎንቄ የምስራቹን ወንጌል ከሰበከላቸው ከጥቂት ወራት በኋላ ነበር። ከቤተ ክርስቲያኒቷ ከተመለሰ በኋላ ይህች አዲስ ቤተ ክርስቲያን በጥሩ ሁኔታ እንድትገኝ ስለፈለገ ጢሞቴዎስን ላከላቸው። ጢሞቴዎስም ስለቤተክርስቲያኗ መልካም ዜናን ይዞ ስለተመለሰ ጳውሎስ እነርሱን ለማበረታታት ይህንን መልእክት ጽፎላቸዋል። 

ይህ መልእክት ስለ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት በተስፋ የተሞላ ነው። ጳውሎስ በነበራቸው እምነት የተበረታታ ቢሆንም ነገር ግን ስለ ኢየሱስ ትንሣኤ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ያላቸውን የተሳሳተ አረዳድ ግን መስተካከል እንደሚያስፈልገው ስለተሰማው ይህን መልእክት ጽፎላቸዋል። 

ቀን 60ቀን 62

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።