የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የእግዚአብሔር ቃል ተናገረ, ክፍል 2 ናሙና

Word Of God Speak, Part 2

ቀን {{ቀን}} ከ91

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 54ቀን 56

ስለዚህ እቅድ

Word Of God Speak, Part 2

ይህ በ 3 ወር ግዜ ውስጥ ከሚጠናቀቁ ተከታታይ እቅዶች መካከል ሁለተኛው ክፍል ሲሆን የአዲስ ኪዳን መጻሕፍትን እንዲሁም ቅደም ተከተላቸውን በጠበቀ መለኩ የብሉይ ኪዳንን ሁነቶች እንድትረዱ ያደርጋል። በየቀኑ የተመጠኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወጣጡ ትላልቅ ታሪኮችን በማንበብ አጠቃላይ ግንዛቤ እንዲኖረን በማድረግ በአንድ ዓመት ግዜ ውስጥ ማጠናቀቅ እንችላለን። መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1 ላይ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ቃል ይገባል የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰሙ እና የሚጠብቁ ፍሬዋን በየግዜው እንደምትሰጥና ቅጠሏም እንደማይረግፍ ዛፍ ናቸው ይላል።.

More

ይህንን እቅድ ያዘጋጁልንን በፍሎሪዳ ሎክሳሃቺ የሚገኘው የሆፕ ቸርች አባላት የሆኑትን ዶር ኢ. ዴል ሎክ እና ኬቱ ኮፓን እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ፡ communityofhope.church