የእግዚአብሔር ቃል ተናገረ, ክፍል 4
92 ቀናት
ይህ በ 3 ወር ግዜ ውስጥ ከሚጠናቀቁ ተከታታይ እቅዶች መካከል አራተኛው ክፍል ሲሆን የአዲስ ኪዳን መጻሕፍትን እንዲሁም ቅደም ተከተላቸውን በጠበቀ መለኩ የብሉይ ኪዳንን ሁነቶች እንድትረዱ ያደርጋል። በየቀኑ የተመጠኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወጣጡ ትላልቅ ታሪኮችን በማንበብ አጠቃላይ ግንዛቤ እንዲኖረን በማድረግ በአንድ ዓመት ግዜ ውስጥ ማጠናቀቅ እንችላለን። መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1 ላይ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ቃል ይገባል የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰሙ እና የሚጠብቁ ፍሬዋን በየግዜው እንደምትሰጥና ቅጠሏም እንደማይረግፍ ዛፍ ናቸው ይላል።.
ይህንን እቅድ ያዘጋጁልንን በፍሎሪዳ ሎክሳሃቺ የሚገኘው የሆፕ ቸርች አባላት የሆኑትን ዶር ኢ. ዴል ሎክ እና ኬቱ ኮፓን እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ፡ communityofhope.church
ስለ አሳታሚው