7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ ናሙና

ስለ ኢየሱስ ተናገር
ሉቃስ 23:56 - 24:50
- የሱስ ተነስቷል! ይህ ከእርሱ ጋር እንድጓዝ እንዴት ነው የሚያነሳሳኝ?
- ከዚህ ውስጥ ምን አይነት የአምልኮና የምሥጋና ቃላቶች ወደ እኔ ይመጣሉ?
- ኢየሱስ ይህንን የመንግስት ወንጌል ከማን ጋር እንድካፈለው ነው የሚፈልገው?
- ዛሬ ኢየሱስ አረማመዴ ምን እንዲመስል ይፈልጋል?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ኢየሱስ እንዴት እንድኖር ነው የሚፈልገው?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus