7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ ናሙና

ጠይቅ፣ ፈልግ፣ አንኳኳ
ሉቃስ 11:9-13, 12:22-28
- ከዚህ የምማረው ምንድን ነው?
- ኢየሱስ እንዴት እንድኖር ነው የሚፈልገው?
- ዛሬ ላምነው ፈቃደኛ ነኝ?
- ዛሬ ምን አይነት የእምነት እርምጃ እንድወስድ ይፈልጋል?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ኢየሱስ እንዴት እንድኖር ነው የሚፈልገው?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus