መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (መስከረም)ናሙና
ስለዚህ እቅድ
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 9 ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 9 የ ነህምያ አስቴር አንደኛ እና ሁለተኛ ጢሞቴዎስ ኢዮኤል አሞጽ አብድዩ ናሆም ዕንባቆም ሶፎኒያስ ቲቶ ፊልሞን ያዕቆብ ሀጌ ዘካርያስ እና ሚልክያስ መፅሀትን አካቶ ይዙዋል::
More
We would like to thank Life.Church for providing this plan. For more information, please visit: www.life.church