← እቅዶች
ወጣቶች
የተሐድሶ የንባብ እቅድ
የተሐድሶ እንቅስቃሴን 500ተኛ አመት በ2017 እኤአ ለዓለም ጥሪ በማድረግ ማክበራችን ይታወቃል። ይህ እቅድም የተሐድሶ ጀማሪዎችን ስራ በመከትል እነዚህን ሃሳቦች ያትታል • መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ • የ ወንጌል ቅደም ተከተል( የተሐድሶ ጀማሪዎች ላይ ተፅእኖ ያደረጉ መጻሕፍትን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅደም ተከተል) • በየሳምንቱ የተሰጠንን ፀጋ ማሰብ እና • የዘመኑን ቴክኖሎጂ መጠቀም( ከጉተንበርግ ማተሚያ እስከ ዩቨርዥን).
ሐዲስ ኪዳንን ሙሉ በሙሉ ያንብቡ
ይህ እቅድ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ሐዲስ ኪዳንን ሙሉ ለሙሉ አንብበው እንዲጨርሱ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው.