የተሐድሶ የንባብ እቅድ

የተሐድሶ የንባብ እቅድ

365 ቀናት

የተሐድሶ እንቅስቃሴን 500ተኛ አመት በ2017 እኤአ ለዓለም ጥሪ በማድረግ ማክበራችን ይታወቃል። ይህ እቅድም የተሐድሶ ጀማሪዎችን ስራ በመከትል እነዚህን ሃሳቦች ያትታል • መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ • የ ወንጌል ቅደም ተከተል( የተሐድሶ ጀማሪዎች ላይ ተፅእኖ ያደረጉ መጻሕፍትን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅደም ተከተል) • በየሳምንቱ የተሰጠንን ፀጋ ማሰብ እና • የዘመኑን ቴክኖሎጂ መጠቀም( ከጉተንበርግ ማተሚያ እስከ ዩቨርዥን).

ይህንን እቅድ ያዘጋጁልንን በሚቺጋን አውራጃ የሚገኘውን የሉተራን ቸርች እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጀ እባክዎ ይንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ፡ www.crafteddaily.com or www.michigandistrict.org
More from Michigan District, Lutheran Church-- Missouri Synod