ማሕልየ መሓልይ 4:10
ማሕልየ መሓልይ 4:10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኅቴ ሙሽራዬ፣ ፍቅርሽ እንዴት ደስ ያሰኛል! ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ ምንኛ የሚያረካ ነው፤ የሽቱሽም መዐዛ ከቅመም ሁሉ ይልቅ የቱን ያህል ይበልጥ!
Share
ማሕልየ መሓልይ 4 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 4:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኅቴ ሙሽሪት ሆይ፥ ጡቶችሽ እንዴት ያማሩ ናቸው? ጡቶችሽ ከወይን ይልቅ እጅግ ያማሩ ናቸው። የሽቱሽም መዓዛው ከሽቱ ሁሉ ይልቅ እጅግ ያማረ ነው።
Share
ማሕልየ መሓልይ 4 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 4:10 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ፍቅርሽ እንዴት መልካም ነው! ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ እንዴት ይሻላል! የዘይትሽም መዓዛ ከሽቱ ሁሉ!
Share
ማሕልየ መሓልይ 4 ያንብቡ