መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 4:10

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 4:10 አማ2000

እኅቴ ሙሽ​ሪት ሆይ፥ ጡቶ​ችሽ እን​ዴት ያማሩ ናቸው? ጡቶ​ችሽ ከወ​ይን ይልቅ እጅግ ያማሩ ናቸው። የሽ​ቱ​ሽም መዓ​ዛው ከሽቱ ሁሉ ይልቅ እጅግ ያማረ ነው።