መዝሙር 97:9-12
መዝሙር 97:9-12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል ነህና፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ እጅግ ከፍ ያልህ ነህ። እግዚአብሔርን የምትወድዱ ክፋትን ጥሉ፤ እርሱ የታማኞቹን ነፍስ ይጠብቃልና፤ ከዐመፀኞችም እጅ ይታደጋቸዋል። ብርሃን ለጻድቃን፣ ሐሤትም ልባቸው ለቀና ወጣ። እናንተ ጻድቃን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ቅዱስ ስሙንም አመስግኑ።
Share
መዝሙር 97 ያንብቡመዝሙር 97:9-12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መዝሙር 97 ያንብቡ