የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 97:9-12

መዝሙረ ዳዊት 97:9-12 መቅካእኤ

አቤቱ አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል ነህና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ እጅግ ከፍ ከፍ ብለሃልና። ጌታን የምትወዱ፥ ክፋትን ጥሉ፥ እርሱ የቅዱሳኑን ነፍሶች ይጠብቃል፥ ከክፉዎችም እጅ ያድናቸዋል። ብርሃን ለጻድቃን፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ። ጻድቃን፥ በጌታ ደስ ይበላችሁ፥ የማይረሳውን ቅድስናም አወድሱ።