መዝሙር 73:13-15
መዝሙር 73:13-15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለካ ልቤን ንጹሕ ያደረግሁት በከንቱ ነው፤ እጄንም በየዋህነት የታጠብሁት በከንቱ ኖሯል! ቀኑን ሙሉ ተቀሠፍሁ፤ ጧት ጧትም ተቀጣሁ። “እኔ እንደዚህ እናገራለሁ” ብልማ ኖሮ፣ የልጆችህን ትውልድ በከዳሁ ነበር።
ያጋሩ
መዝሙር 73 ያንብቡመዝሙር 73:13-15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አንተ ባሕርን በኀይልህ አጸናሃት፤ አንተ የእባቡን ራስ በውኃ ውስጥ ሰበርህ። አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብም ምግባቸውን ሰጠሃቸው። አንተ ፈሳሾቹንና ምንጮቹን ሰነጠቅህ።
ያጋሩ
መዝሙር 73 ያንብቡመዝሙር 73:13-15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለካ ልቤን ንጹሕ ያደረግሁት በከንቱ ነው፤ እጄንም በየዋህነት የታጠብሁት በከንቱ ኖሯል! ቀኑን ሙሉ ተቀሠፍሁ፤ ጧት ጧትም ተቀጣሁ። “እኔ እንደዚህ እናገራለሁ” ብልማ ኖሮ፣ የልጆችህን ትውልድ በከዳሁ ነበር።
ያጋሩ
መዝሙር 73 ያንብቡ