መጽሐፈ መዝሙር 73:13-15

መጽሐፈ መዝሙር 73:13-15 አማ05

ሐሳቤን በቅንነት መጠበቄና በደልንም ከመሥራት መቈጠቤ ምን ጠቀመኝ? ቀኑን ሙሉ ተሠቃየሁ፤ በየማለዳውም ተቀጣሁ። እነርሱ እንደሚናገሩት ለመናገር ባስብ ኖሮ ለሕዝብህ ታማኝ ባልሆንኩም ነበር፤