መዝሙር 148:1-5
መዝሙር 148:1-5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በአርያም ያመሰግኑታል፤ መላእክቱ ሁሉ ያመሰግኑታል፤ ሠራዊቱ ሁሉ ያመሰግኑታል። ፀሐይና ጨረቃ ያመሰግኑታል፤ ከዋክብትና ብርሃን ሁሉ ያመሰግኑታል። ሰማየ ሰማያት፥ ከሰማያት በላይ ያለ ውኃም ያመሰግኑታል። የእግዚአብሔርንም ስም ያመሰግናሉ። እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑ፤ እርሱ አዝዞአልና፥ ተፈጠሩ፤
Share
መዝሙር 148 ያንብቡመዝሙር 148:1-5 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በላይ በአርያም አመስግኑት። መላእክቱ ሁሉ አመስግኑት፤ ሰራዊቱ ሁሉ አመስግኑት፤ ፀሓይና ጨረቃ አመስግኑት፤ የምታበሩ ከዋክብት ሁሉ አመስግኑት። ሰማየ ሰማያት አመስግኑት፤ ከሰማያትም በላይ ያላችሁ ውሆች አወድሱት። እርሱ ስላዘዘ ተፈጥረዋልና፣ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።
Share
መዝሙር 148 ያንብቡ