የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 148:1-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 148:1-5 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከሰ​ማ​ያት አመ​ስ​ግ​ኑት፤ በአ​ር​ያም ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ መላ​እ​ክቱ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ሠራ​ዊቱ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል። ፀሐ​ይና ጨረቃ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ከዋ​ክ​ብ​ትና ብር​ሃን ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል። ሰማየ ሰማ​ያት፥ ከሰ​ማ​ያት በላይ ያለ ውኃም ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል። የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ስም ያመ​ሰ​ግ​ናሉ። እርሱ ብሎ​አ​ልና፥ ሆኑ፤ እርሱ አዝ​ዞ​አ​ልና፥ ተፈ​ጠሩ፤