መዝሙር 119:5-6
መዝሙር 119:5-6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በዘላን ድንኳኖች አደርሁ። ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ታገሠች።
Share
መዝሙር 119 ያንብቡመዝሙር 119:5-6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሥርዐትህን እጠብቅ ዘንድ፣ ምነው መንገዴ ጽኑ በሆነልኝ ኖሮ! ወደ ትእዛዞችህ ስመለከት፣ በዚያን ጊዜ አላፍርም።
Share
መዝሙር 119 ያንብቡ