ምሳሌ 31:30-31
ምሳሌ 31:30-31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ቍንጅና አታላይ ነው፤ ውበትም ይረግፋል፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን የተመሰገነች ናት። የሚገባትን ሽልማት ስጧት፤ ሥራዋም በየአደባባዩ ያስመስግናት።
Share
ምሳሌ 31 ያንብቡምሳሌ 31:30-31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ቊንጅና ከንቱ ነው፤ ውበትም ይጠፋል፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን ልትመሰገን ይገባታል። እርስዋ ለምታደርገው ነገር ሁሉ አመስግኑአት፤ ስለ መልካም ሥራዋ በሰዎች ሁሉ ዘንድ ልትከበር ይገባታል።
Share
ምሳሌ 31 ያንብቡ