ምሳሌ 14:7-8
ምሳሌ 14:7-8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በሰነፍ ሰው ፊት ሁሉ ጠማማ ነው፥ የብልሆች ከንፈር ግን የዕውቀት ጋሻ ነው። የዐዋቂዎች ጥበብ መንገዳቸውን ታውቃለች፤ የሰነፎች ስንፍና ግን ወደ ስሕተት ይመራል።
Share
ምሳሌ 14 ያንብቡምሳሌ 14:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከተላላ ሰው ራቅ፣ ከከንፈሮቹ ዕውቀት አታገኝምና። የአስተዋዮች ጥበብ መንገዳቸውን ልብ ማለት ነው፤ የተላሎች ሞኝነት ግን መታለል ነው።
Share
ምሳሌ 14 ያንብቡ