ዘኍልቍ 6:24-25
ዘኍልቍ 6:24-25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:24-25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ ‘ “እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:24-25 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:24-25 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
‘እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር የፊቱን ብርሃን ይግለጥልህ ይራራልህም፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡ