ኦሪት ዘኍ​ልቍ 6:24-25

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 6:24-25 አማ2000

“እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይባ​ር​ክህ፥ ይጠ​ብ​ቅ​ህም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊቱን ያብ​ራ​ልህ፥ ይራ​ራ​ል​ህም።