ማቴዎስ 9:7-8
ማቴዎስ 9:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሽባውም ተነሥቶ ወደ ቤቱ ሄደ። ሕዝቡም ይህን ባዩ ጊዜ ተደነቁ፣ በፍርሀት ተሞልተው፣ እንደዚህ ያለ ሥልጣን ለሰው የሰጠውን እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
Share
ማቴዎስ 9 ያንብቡማቴዎስ 9:7-8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ተነሥቶም ወደ ቤቱ ሄደ። ሕዝቡም አይተው ተደነቁ፥ ለሰውም እንዲህ ያለ ሥልጣን የሰጠ እግዚአብሔርን አከበሩ።
Share
ማቴዎስ 9 ያንብቡማቴዎስ 9:7-8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሰውዬውም ተነሥቶም ወደ ቤቱ ሄደ። ሕዝቡም ይህን ባዩ ጊዜ ተገረሙ፤ እንዲህ ያለውንም ሥልጣን ለሰው በመስጠቱ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
Share
ማቴዎስ 9 ያንብቡ