የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ማቴዎስ 9:7-8

ማቴዎስ 9:7-8 NASV

ሽባውም ተነሥቶ ወደ ቤቱ ሄደ። ሕዝቡም ይህን ባዩ ጊዜ ተደነቁ፣ በፍርሀት ተሞልተው፣ እንደዚህ ያለ ሥልጣን ለሰው የሰጠውን እግዚአብሔርን አመሰገኑ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች