ኢዮብ 29:14
ኢዮብ 29:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጽድቅን ለበስሁ፥ ቅንነትንም እንደ መጎናጸፊያ ተሸለምሁ፤ ፍርድንም እንደ ኩፋር ተቀዳጀኋት
Share
ኢዮብ 29 ያንብቡኢዮብ 29:14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጽድቅን ለበስሁ እርስዋም ለበሰችኝ፥ ፍርዴም እንደ መጐናጸፊያና እንደ ኵፋር ነበረ።
Share
ኢዮብ 29 ያንብቡ