ኢዮብ 28:12-13
ኢዮብ 28:12-13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ነገር ግን ጥበብ ወዴት ትገኛለች? የጥበብስ ሀገርዋ ወዴት ነው? ሟች ሰው መንገድዋን አያውቅም፤ በሰዎችም ዘንድ አትገኝም።
Share
ኢዮብ 28 ያንብቡኢዮብ 28:12-13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ነገር ግን ጥበብ ከወዴት ትገኛለች? ማስተዋልስ መኖሪያዋ የት ነው? ሰው ዋጋዋን አያውቅም፤ በሕያዋንም ምድር አትገኝም።
Share
ኢዮብ 28 ያንብቡኢዮብ 28:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነገር ግን ጥበብ የምትገኘው ወዴት ነው? የማስተዋልስ ስፍራ ወዴት ነው? ሰው መንገድዋን አያውቅም፥ በሕያዋን ምድር አትገኝም።
Share
ኢዮብ 28 ያንብቡ