ኢዮብ 13:3
ኢዮብ 13:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነገር ግን ሁሉን ለሚችል አምላክ መናገር እፈልጋለሁ፥ ከእግዚአብሔርም ጋር ለመዋቀስ እሻለሁ።
ያጋሩ
ኢዮብ 13 ያንብቡኢዮብ 13:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነገር ግን ለእግዚአብሔር እናገራለሁ፤ ከፈቀደም በፊቱ እዋቀሳለሁ።
ያጋሩ
ኢዮብ 13 ያንብቡኢዮብ 13:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነገር ግን ከሁሉን ቻይ አምላክ ጋራ መነጋገር እፈልጋለሁ፤ ከእግዚአብሔርም ጋራ መዋቀሥ እሻለሁ።
ያጋሩ
ኢዮብ 13 ያንብቡኢዮብ 13:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነገር ግን ሁሉን ለሚችል አምላክ መናገር እፈልጋለሁ፥ ከእግዚአብሔርም ጋር ለመዋቀስ እሻለሁ።
ያጋሩ
ኢዮብ 13 ያንብቡ