ኢሳይያስ 14:10
ኢሳይያስ 14:10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እነርሱ ሁሉ ይመልሱልሃል፤ እንዲህም ይሉሃል፤ “አንተም እንደ እኛ ደከምህ፤ እንደ እኛም ሆንህ።”
Share
ኢሳይያስ 14 ያንብቡኢሳይያስ 14:10 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንዲህም ይሉታል፥ ‘አንተም ደግሞ እንደኛ ደካማ ሆንክ! ከእኛም እንደ አንዱ ሆንክ
Share
ኢሳይያስ 14 ያንብቡኢሳይያስ 14:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እነዚህ ሁሉ፦ አንተ ደግሞ እንደ እኛ ተይዘሃል፤ እንደ እኛም ተቈጥረሃል።
Share
ኢሳይያስ 14 ያንብቡ