ያዕቆብም የላባን ፊት አየ፤ እነሆም፥ ከእርሱ ጋር እንደ ዱሮው አልሆነም።
የላባ አመለካከት ከቀድሞው የተለወጠበት መሆኑንም ያዕቆብ ተረዳ።
ያዕቆብም የላባን ፊት አየ እነሆም ከእርሱ ጋር እንደ ዱሮው አልሆነም።
በላባም ዘንድ እንደ ቀድሞው ተወዳጅ አለመሆኑን ተረዳ።
እንደ ቀድሞው በላባ ተወዳጅ አለመሆኑን ያዕቆብም አየ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች