ዘፍጥረት 31:11
ዘፍጥረት 31:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም በሕልም፦ ‘ያዕቆብ ያዕቆብ’ አለኝ፤ እኔም፦ ‘እነሆኝ ምንድን ነው?’ አልሁት።
Share
ዘፍጥረት 31 ያንብቡዘፍጥረት 31:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የእግዚአብሔርም (ኤሎሂም) መልአክ፣ ‘ያዕቆብ’ አለኝ፤ እኔም፣ ‘እነሆ አለሁኝ’ አልሁት።
Share
ዘፍጥረት 31 ያንብቡዘፍጥረት 31:11 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የእግዚአብሔርም መልአክ በሕልም፦ ያዕቆብ ሆይ አለኝ እኔም፦ እነሆኝ አልሁት።
Share
ዘፍጥረት 31 ያንብቡ