ሕዝቅኤል 11:20
ሕዝቅኤል 11:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ፥ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ እነርሱ ሕዝብ ይሆኑኛል፥ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 11 ያንብቡሕዝቅኤል 11:20 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ ትእዛዜን ይፈጽማሉ፤ ሕጌን ይጠብቃሉ። እነርሱ ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 11 ያንብቡሕዝቅኤል 11:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 11 ያንብቡ