1 ቆሮንቶስ 11:20-21
1 ቆሮንቶስ 11:20-21 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንግዲህ እናንተም በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉና የምትጠጡ ለጌታችን ቀን እንደሚገባ አይደለም። ወደ ምግብ ትሽቀዳደማላችሁ፤ የተራቡ በአጠገባችሁ እያሉ እናንተ ትበላላችሁ፤ ትጠግባላችሁ፤ ትሰክራላችሁም።
Share
1 ቆሮንቶስ 11 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 11:20-21 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉት የጌታን እራት አይደለም፤ በምትበሉበት ጊዜ አንዱ ሌላውን ሳይጠብቅ ምግቡን ይበላልና፤ አንዱ እየተራበ ሌላው ይሰክራል።
Share
1 ቆሮንቶስ 11 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 11:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንግዲህ አብራችሁ ስትሰበሰቡ የምትበሉት የጌታ እራት አይደለም፤ በመብላት ጊዜ እያንዳንዱ የራሱን እራት ይበላልና፥ አንዱም ይራባል አንዱ ግን ይሰክራል።
Share
1 ቆሮንቶስ 11 ያንብቡ