ወደ ሮም ሰዎች 8:31-32

ወደ ሮም ሰዎች 8:31-32 አማ54

እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል? ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}